የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 20 አውሮፕላኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ገለፀ።
የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 20 አውሮፕላኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ገለፀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፈቃድ...
ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል በ15 ሲኖትራኮች የተጫነ ብረት መጥፋቱ ተጠቆመ
- ኃላፊዎቹ ‹‹አልነበርንም አልሰማንም›› ብለዋል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የገዛው በ15 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎች የተጫነ ብረት፣ ከነተሽከርካሪዎቹ...
ኢንተርኔትን በመገደብ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ሆናለች
የኢንተርኔት አገልግሎት በመገደብ ኢትዮጵያ ከአለም 4ኛ፣ ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ያስታወቀው ‹‹ፍሪደም ሃውስ››፤ በቴሌኮም መሰረተ ልማትም የሚፈለገውን ያህል ውጤት አላመጣችም ብሏል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤...
ፕሬዚዳንት ሙላቱ ለስምንት አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ። ፕሬዚዳንቱ በዛሬው እለት ነው ለስምንት አምባሳደሮች የባለሙሉ ስልጣን...
ኢትዮጵያዊው ምሁር የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ተሻላሚ ሆኑ
ኤርባስ ግሩፕና ግሎባል ኢንጅነሪንግ ዲን ካውንስል በጋራ በመሆን የ2016 የኢንጅነሪንግ ምሁር ማዕረግን በአሜሪካ ሞርጋን ዩኒቨርስቲ መምህር ለሆኑት ኢትዮጵያዊ ዶክተር ያዕቆብ አስታጥቄ መስጠቱን ያሆ ኒውስ እና...
BBC to launch in 11 new languages, including Ethiopian
British Broadcasting Corporation BBC announced that a new distribution using the 11 languages spoken in Ethiopia, including in Africa...
Mark Zuckerberg Promises To End Fake News On Facebook
In a post on his Facebook profilelate on Saturday, Mark Zuckerberg said Facebook is planning to deal with those endless fake stories...
MEET EBC Interview with Haile Gebreselassie President Ethiopian Athletics Federation
የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዘዳንት ጀግናው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ በአዲሱ ሀላፊነት ዙሪያ ያላቸውን እቅድ ከተፈራ ገዳሙ ጋር ቆይታ አድርገዋል።