አልማዝ የዓመቱ ምርጥ ሴት አትሌት በመሆን ተመረጠችትናንት በተካሄደው የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበር አመታዊ የሸልማት ፕሮግራም በሁለቱም ጾታዎች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ይፋ ሆኗል። በ2016 የውድድር አመት የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ የሆነችው እና በብራዚሉ ኦሎምፒክ...