የአገር መከላከያ ሠራዊትን በመክዳት የተጠረጠሩ ወታደሮችና ግለሰቦች ተከሰሱ
- የአየር ኃይል ደኅንነት ኃላፊን ለመግደል ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብሏል የአገር መከላከያ ሠራዊትን በመክዳት የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅን በመተላለፍ፣ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ...
የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 20 አውሮፕላኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ገለፀ።
የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 20 አውሮፕላኖች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ገለፀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፈቃድ...
ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል በ15 ሲኖትራኮች የተጫነ ብረት መጥፋቱ ተጠቆመ
- ኃላፊዎቹ ‹‹አልነበርንም አልሰማንም›› ብለዋል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የገዛው በ15 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎች የተጫነ ብረት፣ ከነተሽከርካሪዎቹ...
ኢትዮጵያዊው ምሁር የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ተሻላሚ ሆኑ
ኤርባስ ግሩፕና ግሎባል ኢንጅነሪንግ ዲን ካውንስል በጋራ በመሆን የ2016 የኢንጅነሪንግ ምሁር ማዕረግን በአሜሪካ ሞርጋን ዩኒቨርስቲ መምህር ለሆኑት ኢትዮጵያዊ ዶክተር ያዕቆብ አስታጥቄ መስጠቱን ያሆ ኒውስ እና...