MEET EBC Interview with Haile Gebreselassie President Ethiopian Athletics Federationየአትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዘዳንት ጀግናው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ በአዲሱ ሀላፊነት ዙሪያ ያላቸውን እቅድ ከተፈራ ገዳሙ ጋር ቆይታ አድርገዋል።